Be the first to rate!

እንኳን ወደ ጌቱ የንግድ ማዕከል በደህና መጡ


ሁሉንም በአንድ ጣሪያ ስር የሚያገኙበት ትልቁ የከተማችን የንግድ ማዕከል

ለሕፃናት እና ለአዋቂዎች ልዩ ልዩ ጌሞችና መዝናኛዎች የህፃናት አልባሳት መሸጫ ሱቆች፣ የኮምፒውተር፣ ሞባይልና የኤሌክትሮኒክስ መሸጫዎች፣ ለወጣቶች እና ለጎልማሶች የልብስና የጫማ መሸጫ ሱቆች

የፎቶና ቪዲዮ ስቱዲዮዎች፣ ለወንዶችና ለሴቶች የመዋቢያ ዕቃዎችና ሳሎኖች፣ ካፌና ምግብ ቤት፣ የጌጣጌጥ መሸጫ ሱቆች፣ ካፌ ከነፃና ፈጣን (WiFi) የኢንተርኔት አገልግሎት፣ በተጨማሪም የተለያዩ ባንኮች፣

ኢንሹራንሶችና ልዩ ልዩ ጽ/ቤቶች እና ሌሎች በርካታ ምርጫዎች


ይምጡና ይጎብኙን ልዩነቱን ያያሉ!

Take AddisMap with you - GARMIN Lifetime License The most detailed map of Ethiopia
Target your future customers on AddisMap Lead new customers to you now.
Reserve hotel a hotel room online on AddisMap. Hassle free - online booking in any hotel

Gallery

አድራሻችን

ጌቱ የንግድ ማዕከል (ህንፃ)

Kirkos, ቀበሌ 01, የቤት ቁጥር 990
Addis Ababa, Ethiopia

GPS: Lat 9.00235 / Lon 38.769592

Around here:

አቅጣጫዎች

Map: How to find us.
Embed this map in your page

Copy this HTML code to your page:

Reviews

Your Feedback

Tell us about your experience at this place.
For example your first name - this is how the review will be published.
Will not be published.
Will not be published. Required to send your gift.