3.5 Click to rate!
based on 2 review(s).

እንኳን ወደ ቦሌ ማተሚያ በደህና መጡ

ቦሌ ማተሚያ ድርጅት አነስተኛ፣ ውጤታማ እና ብቁ የሆነ የማተሚያ እና የማስታወቂያ ድርጅት ነው።

Take AddisMap with you - GARMIN Lifetime License The most detailed map of Ethiopia
Target your future customers on AddisMap Lead new customers to you now.
Reserve hotel a hotel room online on AddisMap. Hassle free - online booking in any hotel

Gallery

More

ወደ እኛ ሲመጡ ለስራዎ የሚያስፈልግዎን ባለሙያ ያገኛሉ። ልክ ወደ ወዳጅዎ ቤት የመምጣት ያህል ይቁጠሩት። በተጨማሪም እንደፍላጎትዎ በስቱዲዮ ውስጥ በመገኘት ከዝግጅት እና ዲዛይን ጅምሮ እስከ መጨረሻው የህትመት ሂደት ድረስ አስተያየትዎን በመስጠት ሂደቱን መደገፍ እና መከታተል እንዲችሉ አመቻችቶልዎታል።

ሰራተኞቻችን/ቴክኒሺያኖቻችን የርስዎን ፍላጎት ለማሟላት የተዘጋጁ መሳሪያዎች ናቸው። የደንበኞች አገልግሎት መፈክራችን ሁልጊዜም ቢሆን የደንበኞቻችን እርካታ ትርፋችን ነው። ቦሌ ማተሚአያ ድርጅት ከፍተኛ ጥራት እና በቴክኖሎጂ የላቁ የህትመት እና ማስታወቂያ አግልግሎቶችን ለመስጠት በ2001 ዓ.ም ተቋቋመ። በአሁኑ ወቅትም ደረጃቸውን የጠበቁ የህትመት ማሽኖችን ከብቁ የማሽኖ ኦፕሬተሮች፣ የግራፊክስ ዲዛይነሮች እና በርካታ ባለሙያዎች

ጋር አጣምሮ የያዘ ድርጅት ነው። በአሁኑ ወቅትም ወደ 26 የሚደርሱ በቂ ልምድ እና ክህሎት ያላቸው ሰራተኞችን አካቶ ይዟል።

ዓላማ

ከፍተኛ ጥራት ያላቸው፣ ዘመናዊ እና ወቅታቸውን የጠበቁ የቤትውስጥና የቤት ውጪ ህትመቶችን፣ የቲ-ሸርት ላይ ህትመቶችን፣ የሲልክ ስክሪን ህትመቶችን፣ በስቲከር ለሚሰሩ ስራዎች ደግሞ የፕሎተር አግልግሎቶችን የመሳሰሉ የማስታወቂያ እና የፕሮሞሽን ስራዎችን መስራት ነው።

ተቀዳሚ ዓላማዎች

  1. ሁሉንም ፍላጎት ያላቸውን የንግድ ባለቤቶች፣ የህብረተሰብ ተቋማት፣ የግል ዘርፉን፣ ምንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን መድረስ
  2. ደንበኞቻችን ምርታቸውን በየቦታው ማስፋፋት ይችሉ ዘንድ በባለሙያ የታገዘ ድጋፍ መስጠት
  3. አመቺ የሆነ የማስተዋወቂያ እና ፕሮሞሽን መስመር በመዘርጋት የተለያዩ ልዩ ልዩ ችሎታ እና ብቃት ያላቸው ግለሰቦች ለሀገራችን የማስታወቂያ ዘርፍ የበኩላቸው ድርሻ እንዲያበረክቱ ማድረግ
  4. የድርጅታችን ተገልጋዮች ድርጅታችውን ለማሳደግ የሚያስችሉ የተለያዩ የማስታወቂያ አግልግሎቶችን እንደምርጫቸው እንዲያገኙ ማመቻቸት

ተቀዳሚ ተግባራት

  1. ተጨማሪ እና ነፃ የሆኑ የማስታወቂያ ዲዛይኖችን ማዘጋጀት እና ከህትመት ሚዲያው ጋር መጋራት
  2. በሚገባ የተደራጀ እና በተለያዩ የንግድ ትርዒቶች፣ ኤግዚቢሽኖች እና ተመሳሳይ ፕሮግራሞች ላይ ተሳትፎ ባገኘው ልምዱ በመንተራስ በሀገሪቱ የሚያስፈልገውን የማስታወቂያ እና የህትመት ፍላጎትለማሟላት ተቀዳሚ ተግባራትን ማከናወን
  3. የተለያዩ ከበዓላት ጋር እና ብሄራዊ እና አለም አቀፍ ዝግጅቶች ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ፕሮግራሞች ማስተባበር
  4. ጀማሪና ነባር ደንበኞቻችን በተሰማሩበት የስራ መስክ ከተጠቃሚው ጋር መተዋወቅ እንዲችሉ እና ራሳቸውን በማሳደግ ገበያውን ሰብረው መግባት እንዲችሉና በዛውም ጠንካራ መሰረት ጥለው መቆየት እንዲችሉ ሙያዊ የማማከር አግልግሎት መስጠት
የአንድን ተቋም ህትመቶችን የማስተዋወቂያ እና ፕሮሞሽን መሳሪያዎችን በተገቢው ሁኔታ የታቀደላችውን ኢላማ በሚመቱበት መልኩ ማምረት፤ ለምሳሌ፦
  • ለቤት ውስጥ እና ከቤት ውጪ አገልግሎት የሚውሉ ቢልቦርዶችን በዲጂታል ህትመትም ሆነ በቀለም መስራት
  • የህትመት ውጤቶችን ማለትም ፖስተሮች፣ ብሮሹሮች፣ ባነሮች፣ ስቲከሮች እና የመሳሰሉትን ማቅረብ
  • ቲ-ሽርትና የመሳሰሉትን ሚዛናዊ እና ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ማቅረብ
በሚገባ የተደራጁት ሰራተኞቻችን የርስዎን ፍላጎት በጠየቁ ጊዜ ለማሟላት የታጠቁ ናቸው፡፡ ዘመናዊ በሆነ የማስተዋወቂያ እና የህትመት ዘርፍ በጣም የበለፀግ የስኬት ታሪክ ያለን ነን። ማየት ማመን ነው! ይምጡና ይጎብኙን።

ምርትና አገልግሎቶቻችን

  • ቢልቦርዶች
  • መብራት ያለው የማስታወቂያ ሳጥን (ላይት ቦክስ)
  • የሚበሩ ፊደላቶች - ኤል.ኢ.ዲ መብራቶች
  • የፕሮሞሽን መሳሪያዎችን
    • ኮፊያ
    • ካኔተራ (ቲ-ሸርት)
    • እስክርቢቶ
    • የቁልፍ ማንጠልጠያ
  • ፕራይም ሳይንስ
  • የመኪና ላይ ተለጣፊ ህትመቶች (የመኪና ብራንዲንግ)
  • የግድግዳ ላይ ተለጣፊ ህትመቶች (የግድግዳ ብራንዲንግ )
  • የመዳብ ፊደላት

አድራሻችን

ቦሌ የማስታወቂያ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (ንግድ )

Kirkos, ቀበሌ 02/03, የቤት ቁጥር 184
Addis Ababa, Ethiopia

GPS: Lat 8.99346 / Lon 38.774127

Around here:

አቅጣጫዎች

Map: How to find us.
Embed this map in your page

Copy this HTML code to your page:

Reviews

  • ቦሌ የማስታወቂያ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (ንግድ ) 2
    by
    Y2k
  • ቦሌ የማስታወቂያ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (ንግድ ) 5
    by
    No. 1 in advertising.

Your Feedback

Tell us about your experience at this place.
For example your first name - this is how the review will be published.
Will not be published.
Will not be published. Required to send your gift.